‹‹ማሽቃሬ ባሮ›› በደማቅ ህዝባዊ ተሳትፎ
በነገስታት መናገሻ ‹‹ቦንጌ ሻምበቶ››
የ2017 ዓ/ም የካፈቾ ብሔር የአዲስ ዘመን መለወጫ (ማሽቃሮ) በዓል በደማቅ ህዝባዊ ተሳትፎ የነገስታት መናገሻ በሆነውና በቦንጋ ከተማ በሚገኘው “ቦንጌ ሻምበቶ” በባህላዊ ክዋኔዎች ታጅበው ይከበራል።
በዓሉ የሚከበርበት ‹‹ቦንጌ ሻምበቶ›› በነጭ፣ ሰማያዊና ቀይ ህብረ-ቀለማት ባሉት ባንዲራ ደምቋል። ከዞኑ ሁሉም ወረዳዎች የተገኙ የባህል ቡድን ባህላዊ ክዋኔዎች ሌላኛው የበዓሉ ድምቀት ነው።
እጅግ የደመቀ በዓል
enameseginalen